ኢሰመኮ በተንቀሳቃሽ የአቤቱታ ቅበላ መርኃ ግብር ለማኅበረሰቡ ቅርብ በመሆን የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት የጀመረውን እንቅስቃሴ አጠናክሮ ይቀጥላል
ይህ የተገለጸው የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጥቃት ተጎጂዎች መብቶች ተሟጋች ናጅላ ናሲፍ ፓልማ ጋር ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ነው
የሀገር ውስጥ የንግድ አሠራሮችን ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ደረጃዎች ጋር ማጣጣም የተቀናጀ ጥረትን ይጠይቃል
Aligning national business practices with international human rights standards requires collaborative efforts
ኢሰመኮ ማሳሰብያውን የሰጠው የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ እና በመጪው ምርጫ የሚኖራቸውን ተሳትፎ አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በቢሾፍቱ ባካሄደበት ወቅት ነው
ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ክትትል ዐቅምን ለማሳደግ ባካሄደው የምክክር መድረክ ነው
ጾታዊ እና ሥርዓተ-ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች ለተፈጸሙባቸው ሰዎች የፍትሕ ተደራሽነትን፣ የተሐድሶ አገልግሎትን እና ተጠያቂነትን ማስፋፋት የኢሰመኮ ትኩረት ሆኖ ይቀጥላል
Promoting access to justice, rehabilitation services and accountability for survivors of sexual and gender-based violence (SGBV) remains central to EHRC’s work
በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲሁም በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ተሳትፎን ማረጋገጥ ይገባል
IDPs’ participation must be ensured in the national Transitional Justice (TJ) process, the 7th national election