Enhancing stakeholder collaboration is key to implementing UPR recommendations between review cycles
በጋምቤላ ክልል የቤተሰብ ሕግ አፈጻጸም የታዩ ክፍተቶችን በሚገባ ለመመለስ ሕጉ የማኅበረሰቡን ወግ፣ ባህል፣ እሴቶች እና የአኗኗር ዘይቤ እንዲሁም ኅብረተሰቡ አሁን ያለበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ ሆኖ መሻሻል ያስፈልገዋል
ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ዘርፍ በ2016 ዓ.ም. የተሻለ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ዘርፍ ሲሆን፤ የፖሊሲና የሕግ ማሻሻያን ጨምሮ ጠንካራ የክትትልና የድጋፍ ሥርዓት መዘርጋት ያስፈልጋል
በክትትሉ የተለዩ ተግዳሮቶች፣ መወሰድ ያለባቸው የማሻሻያ እርምጃዎችና ምክረ ሐሳቦች ለተሳታፊዎች በዝርዝር ቀርበዋል
ሰብአዊ መብቶች ባህል የሆኑባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በሰብአዊ መብቶች መርሖች እና እሴቶች የታነጸ ትውልድ ማፍራት አስፈላጊ ነው
ምቹና ተደራሽ ቴክኖሎጂ ለሴቶች ሰብአዊ መብቶች መጠበቅና መስፋፋት ቁልፍ አስተዋጽዖ ያበረክታል
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), in partnership with the Danish Institute of Human Rights (DIHR), hosted delegates from 10 human...
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት ይፋ ባደረገበት ወቅት የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ሰብአዊ መብቶች በተመለከተ በ2014 ዓ.ም. በጀት ዓመት...