States are required to regularly report on measures taken to implement the rights enshrined in ratified treaties and challenges encountered in implementation
Civil society organisations have a pivotal role in providing credible and evidence-based information on human rights situation to international and regional human rights bodies
በእስር ላይ የሚገኙ ሰዎችን የሰብአዊ መብቶች አያያዝን ለማሻሻል የማረሚያ ቤቶች አመራሮች ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ሊሠሩ ይገባል
የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን ለማስፈጸም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ትብብር አስፈላጊ ነው
የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል ለሚባሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች፣ ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች ነፃ የሕግ ድጋፍ፤ የመጠለያ፣ የጤና፣ የማኅበራዊና የሥነልቦናዊ አገልግሎት በመስጠት የሰብአዊ አገልግሎቱን የተሟላ ለማድረግ ያስችላል
The consultation aimed to gather views on transitional justice including truth-seeking, reparations, and non-recurrence
የፖሊስ እና የማረሚያ ቤቶች ሥራ በሰብአዊ መብቶች መርሆዎች የተመራ ሊሆን ይገባል
አረጋውያን እና አካል ጉዳተኞች በግጭቱ የደረሰባቸውን ከፍተኛ የመብቶች ጥሰት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል
ተሳታፊዎቹ ኮሚሽኑ ክትትል ሥራውን ማካሄዱን በበጎ እንደሚቀበሉት ገልጸው በክትትሉ ወቅት የታዩ ክፍተቶችን በመፍታት ረገድ ለሚመለከታቸው አካላት የውትወታ ሥራ በመስራት እገዛ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል
ስልጠናዎች መሰረታዊ የሆኑ የሰብአዊ መብቶች እሴቶችን በተለይም ሰብአዊ ክብር፣ እኩልነት፣ ነፃነት፣ አድሎ አለመፈጸም እና ኃላፊነት የመሳሰሉት የሰብአዊ መብቶች እሴቶችን በተለያዩ አሠራሮች፣ ሂደቶች እና እቅዶች ጋር ስላላቸው ግንኙነት የተመለከቱ ነበሩ