በሃዲያ ዞን ግርዛትን ለማስቀረት ተጀምረው የነበሩ የመከላከልና የንቅናቄ ሥራዎች መቀነስ በሴቶች ላይ የሚፈጸመው ግርዛት ስርጭት እንዲጨምር አስተዋጾ አድርጓል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገልጿል
በተለያዩ አካባቢዎች ከ4.5 ሚሊዮን በላይ ተፈናቃዮች መልሰው ስላልተቋቋሙ በተራዘመ የመፈናቀል አውድ ውስጥ ዓመታትን ለማሳለፍ ተገደዋል
በአማራ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልሎች የተለያዩ አካባቢዎች በግጭት ዐውድ ውስጥ እና ከግጭት ዐውድ ውጪ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እጅግ አሳሳቢነት የቀጠለ ነው
በጋሞ ዞን፣ አርባ ምንጭ ዙርያ ወረዳ ሥር የሚገኙ ኤልጎ፣ ወዘቃ፣ ደምብሌ እና ጫሞ 01 የተባሉ አራት ቀበሌዎች ከጋሞ ዞን በመውጣት ልዩ ወረዳ ሆነው ለመደራጀት በተለያየ ጊዜ ጥያቄ ሲያነሱ የቆዩ ሲሆን፤ በተለይ ከ2010 ዓ.ም. ጀምሮ ውዝግቡ እየተባባሰ እንደመጣ ተገልጿል
ከጥቅምት ወር 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በአስተዳደር መዋቅር ጥያቄ አቅራቢዎች እና በጋሞ ዞን አስተዳደር መካከል ያለው አለመግባባት ውጥረት እየጨመረ መምጣቱን አመላክቷል
ከኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ጋር የተደረገ ቆይታ
ይህ የተባለው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ቢሮ በ90 ገፆች ቀንብበው ባወጡትና ለአሻም በላኩላት የሽግግር ፍትሕ ሪፖርት ላይ ነው
መንግሥት በየጊዜው የሚነሱ ግጭቶችን በውይይት በመፍታት፣ በመላ ሀገሪቱ ሰላምና ጸጥታን በማስፈን፣ ለሽግግር ፍትሕ አፈጻጸም ምቹ ሁኔታ መፍጠር እንደሚገባው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አሳስቧል
የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እንዳይደገሙና ሰላማዊና አንድነቷ የፀናን ኢትዮጵያ ለማየትም የህገመንግስት ማሻሻያን ጨምሮ የህግና የተቋማት ማሻሻያ ያስፈልጋል ተብሏል
ሊስተካከሉ ይገባል በሚል ኮሚሽኑ የጠቀሳቸው የሰብአዊ መብት አያያዝ ሁኔታዎችን በተመለከተ የስደተኞች ተመላሽ አገልግሎት መግለጫ አውጥቷል