የምልክት ቋንቋን የሥራ ቋንቋ ማድረግ መስማት ለተሳናቸው ዜጎች ሰብአዊ መብቶች መከበር ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል
የፕሬስና የሌሎች መገናኛ ብዙኃን፣ እንዲሁም የሥነ ጥበብ ፈጠራ ነፃነት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገ መንግሥት አንቀጽ 29 ላይ ጥበቃ አግኝቷል
Freedom of the press and other mass media, and freedom of artistic creativity is guaranteed under article 29 of the FDRE Constitution
በወንጀል ክስ ምክንያት የታሰረ ወይም በቁጥጥር ስር የሚገኝ ማንኛውም ሰው በዳኛ ወይም በሕግ የዳኝነት ሥልጣን በተሰጠው አካል ፊት በአፋጣኝ የመቅረብ፤ እንዲሁም ተገቢ በሆነ ጊዜ ውስጥ ዳኝነት የማግኘት ወይም የመለቀቅ መብት አለው
መንግሥት ሁሉም ሰዎች ኢኮኖሚያዊ ሁኔታቸውን ለማሻሻል እኩል እድል እንዲኖራቸው ለማድረግና ሃብት ፍትሐዊ በሆነ መንገድ የሚከፋፈልበትን ሁኔታ የማመቻቸት ግዴታ አለበት
The government has the obligation to ensure that everyone gets equal opportunity to improve their economic conditions and to promote equitable wealth distribution among them
ማንኛውም ሰው አስገድዶ ከመሰወር ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል
No one shall be subjected to enforced disappearance
ማንኛውም ሰው ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት አለው
Everyone shall have the right to freedom of expression