ማንኛውም ሰው በሚያዝበት ጊዜ የተያዘባቸውን ምክንያቶችና የቀረቡበትን ክሶች ምንነት ወዲያውኑ የማወቅ መብት አለው
Anyone who is arrested shall be informed, at the time of arrest, of the reasons for his arrest and shall be promptly informed of any charges against him
States Parties shall take specific positive action to promote literacy among women
አባል ሀገራት የሴት ልጆች በትምህርት ቤቶችና በሌሎች ማሰልጠኛ ተቋማት ቅበላና ማቆያን ማበረታታ እንዲሁም ትምህርታቸውን ያለጊዜው ላቋረጡ ሴቶች ሌሎች መርኃ-ግብሮችን ማዘጋጀት አለባቸው
ማንኛውም ሰው የማሰብ፣ የኅሊና እና የሃይማኖት ነጻነት አለው
Everyone has the right to freedom of thought, conscience and religion
All are entitled to equal protection against any discrimination in violation of this Declaration and against any incitement to such discrimination
ሰዎች ሁሉ በሕግ ፊት እኩል ናቸው፤ ያለምንም ልዩነት እኩል የሕግ ጥበቃ የማግኘት መብት አላቸው
አባል ሀገራት አረጋውያን በሁሉም ጊዜ ሰብአዊ እንክብካቤ፣ ጥበቃ እና ክብር እንዲያገኙ የማድረግ እና የሚያስፈልጋቸውን የሕክምና ድጋፍ እና እንክብካቤ እንዳይነፈጋቸው የማድረግ ግዴታ አለባቸው
States Parties shall ensure that older persons receive humane treatment, protection and respect at all times and are not left without needed medical assistance and care