የፌዴራልም ሆነ የክልል የቤተሰብ ሕግ ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መርሆዎች እና ድንጋጌዎች ጋር የሚጣረስ ከሆነ እነዚህን የማኅበረሰብ ክፍሎች ለድርብ ተጋላጭነት ይዳርጋል
የፌዴራልም ሆነ የክልል የቤተሰብ ሕግ የሴቶችንና ሕጻናትን መብቶች ለማስጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጾ ቢኖረውም፣ ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መርሆዎች እና ድንጋጌዎች ጋር የሚጣረስ ከሆነ እነዚህን የማኅበረሰብ ክፍሎች ለድርብ ተጋላጭነት ሊዳርግ ይችላል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) በኦሮሚያ ክልል ያለው የእስረኞች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንደሚያሳስበው ገለጸ። ኮሚሽኑ ከህዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በቤኒንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ከማሺ ዞን የሚገኘውና ከሃያ አምስት ሺህ በላይ ነዋሪዎች የሚገኙበት የሴዳል ወረዳ ሙሉ በሙሉ...
ከተጎበኙት ቦታዎች በጅግጅጋ ካውንስል ፖሊስ መምሪያ ሃቫና የተጠርጣሪዎች ማቆያ እና በ 04 ቀበሌ አቅራቢያ የካውንስሉ ማቆያ የተጠርጣሪዎች አያያዝ እጅግ አሳሳቢ ነው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ እና የኮሚሽኑ ከፍተኛ ባለሙያዎች በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ በሚገኘው...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) “መታገልን እንምረጥ” ወይም “Choose to  Challenge” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የ2013 ዓ.ም. ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን በማስመልከት...
የእስረኞችን አያያዝ ማሻሻል እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት ማረጋገጥ ይገባል
በደቡብ ክልል፣ የኮንሶ ዞን ከኅዳር 1 እስከ ኅዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ ዳግም ባገረሹ ተከታታይ ግጭቶች የደረሰው አሰቃቂ ግድያ፣ የአካል...
ታኅሣሥ 13 ቀን 2013 ዓ.ም. በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት ላይ የታጠቁ ኃይሎች በእንቅልፍ...