ከሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2018 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአምስተኛ በጀት ዓመት በዚህ መልኩ ተጠናቅሮ ይፋ የተደረገው ይህ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ኮሚሽኑ ባደራጃቸው ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች እና የከተማ ጽሕፈት ቤቶች አማካኝነት በተሰበሰበ መረጃ መሠረት ሀገራዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ጠቅለል ባለ መልኩ የሚዳስስ ነው። አንኳር ጉዳዮቹን ለማግኘት እዚህ...
This Executive Summary consolidates the key findings and issues of concern identified in the 5th Annual Ethiopia Human Rights Situation Report of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), covering the fiscal year from June 2025 to June 2026 Click here for the Amharic version (በአማርኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Click here for the Full Report –...
ከሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2018 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአምስተኛ በጀት ዓመት ይፋ የተደረገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ያካተታቸው አንኳር ጉዳዮች በእንግሊዝኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (Click here for the English version) ሙሉ ሪፖርቱ እዚህ ተያይዟል
This report presents a comprehensive overview of EHRC’s activities and the national human rights situation the past eleven months of the 2018 Ethiopian Fiscal Year.
The objective of EHRC’s human rights monitoring during elections is to assess the extent to which human rights are respected throughout the electoral process; to promote timely remedial measures where violations occur; and to document good practices and challenges identified during the process, with a view to strengthening the protection of human rights in future...
ኢሰመኮ በምርጫ ወቅት የሚያከናውነው የሰብአዊ መብቶች ክትትል ዓላማ በምርጫ ሂደት ያለውን የሰብአዊ መብቶች አጠባበቅ ሁኔታ መገምገም፣ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ሲፈጸሙ ፈጣን የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ እንዲሁም በሂደቱ የሚስተዋሉ መልካም ተሞክሮዎች እና ተግዳሮቶችን በመሰነድ ወደፊት በሚደረጉ ምርጫዎች የተሻለ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ባህል እንዲጎለብት አስተዋጽዖ ማድረግ ነው። ለዚሁ ሲባል ኢሰመኮ 7ኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ለሚያከናውነው የክትትል እና...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ሰብአዊ መብቶች አንዱ የትኩረት አቅጣጫ በማድረግ ላለፉት 5 ዓመታት ወቅታዊ እና ቀጣይነት ያላቸው የሰብአዊ መብቶች ክትትል እና ምርመራ፣ የግንዛቤ ማሳደግ እንዲሁም የውትወታ ሥራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል። ይህ የኢሰመኮ አራተኛው በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ ያተኮረ ዓመታዊ የዘርፍ ሪፖርት ሲሆን፣ ከሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ያዘጋጀው ይህ 3ኛው የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ የዘርፍ ሪፖርት ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ድረስ ያለውን ጊዜ ይሸፍናል። ኢሰመኮ ሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. 4ኛውን የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ይህ የዘርፍ ሪፖርት በተለይም የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን ሰብአዊ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መብቶች የሥራ ክፍል የተለያዩ ክትትሎች፣ ምርመራዎች፣ ጥናት እና ምርምሮች፣ የውትወታ ሥራዎች እና የምክክር መድረኮችን የሚያከናውን ሲሆን ይህ ሪፖርትም የተዘጋጀው ከእነዚህ ሥራዎች የተገኙ ግብአቶችን፣ አግባብነት ያላቸው ሰነዶችና ሌሎች የመረጃ/ማስረጃ ምንጮችን መሠረት በማድረግ ነው። ኢሰመኮ በሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው 4ኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ላይ...
ኢሰመኮ ለ4ኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርትን ሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. ይፋ ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፣ ይህ ዓመታዊ የዘርፍ ሪፖርት ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን የሴቶች እና የሕፃናት ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ በዝርዝር አቅርቧል፡፡ ሪፖርቱ ኢሰመኮ በበጀት ዓመቱ ካከናወናቸው የምርመራ፣ ክትትል እና ሌሎች የውትወታ ሥራዎች በመነሳት በሴቶች እና በሕፃናት...