Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 2
  • File Size 919.93 KB
  • File Count 1
  • Create Date October 27, 2024
  • Last Updated January 21, 2025

አንቀጽ 12 (የመንቀሳቀስ መብት) ጥቅምት 22 ቀን 1992 ዓ.ም. በሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ ሥልሳ ሰባተኛው መደበኛ ስብሰባ ላይ የጸደቀ። CCPR/C/21/Rev.1/Add.9፣ አጠቃላይ አስተያየት ቁጥር 27 (አጠቃላይ አስተያየቶች) (በሰነድ CCPR/C/21/Rev.1/ add.9 ውስጥ የተካተተ)

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎም እና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀጽ 6 (8) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን አጠቃላይ አስተያየት አስተርጉሞ አሳትሟል፡፡