- Version
- Download 17
- File Size 543.63 KB
- File Count 1
- Create Date October 3, 2023
- Last Updated November 27, 2023
አጠቃላይ የውድድር መርሖች እና ደንቦች:- የኢሰመኮ 3ኛ ዙር የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል የፎቶግራፍ እና የአጫጭር ቪድዮዎች ውድድር
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት ለ3ኛ ጊዜ የሚካሄደው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል በኢሰመኮ የ2015 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በከፍተኛ ደረጃ አሳሳቢ በመሆን ከተለዩት መብቶች መካከል በሕይወት የመኖር መብት እና በቂ የሆነ መኖሪያ ቦታ/ቤት የማግኘት መብት ዙሪያ የሚያተኩር ይሆናል።
የኢሰመኮ 3ኛ ዙር የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል የፎቶግራፍ እና የአጫጭር ቪድዮዎች ውድድር
አጠቃላይ የውድድር መርሖች እና ደንቦች