- Version
- Download 1
- File Size 160.30 KB
- File Count 1
- Create Date April 10, 2025
- Last Updated April 10, 2025
የማራኬሽ መግለጫ – የሲቪክ ምህዳሩን በማስፋት፣ ለሴቶች ልዩ ትኩረት በመስጠት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾችን በማጠናከርና በመጠበቅ ረገድ የብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ያላቸው ሚና
ከዓለም ዙሪያ የተውጣጡ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት በ13ኛው የዓለም አቀፉ የብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት ጉባኤ የማራኬሽ መግለጫን በጥቅምት 2 ቀን 2011 ዓ.ም. አጽድቀዋል። ይህን መግለጫ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎምና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) አንቀጽ 6(8) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ወደ አማርኛ ቋንቋ አስተርጉሞ አሳትሟል