Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 4
  • File Size 1.14 MB
  • File Count 1
  • Create Date October 27, 2024
  • Last Updated January 21, 2025

የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ አጠቃላይ አስተያየት ቁ. 35 አንቀጽ 9 (የአካል ደኅንነት እና ነጻነት መብት)

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎም እና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀጽ 6 (8) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን አጠቃላይ አስተያየት አስተርጉሞ አሳትሟል፡፡