Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 1
  • File Size 277.93 KB
  • File Count 1
  • Create Date April 10, 2025
  • Last Updated April 10, 2025

በሁለተኛው የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሪፖርት ላይ የተሰጡ የማጠቃለያ ምልከታዎች – የዓለም አቀፍ የሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች ቃል ኪዳንን አፈጻጸም ለመከታተል የተቋቋመው የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ

የዓለም አቀፍ የሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች ቃል ኪዳንን አፈጻጸም ለመከታተል የተቋቋመው የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ በሁለተኛው የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሪፖርትን በመገምገም በጥቅምት 21 ቀን 2015 ዓ.ም. በተካሄደው ስብሰባው የማጠቃለያ ምልከታዎች አጽድቋል፡፡ እነዚህን የማጠቃለያ ምልከታዎች የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎምና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) አንቀጽ 6(8) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ወደ አማርኛ ቋንቋ አስተርጉሞ አሳትሟል