- Version
- Download 115
- File Size 549.92 KB
- File Count 1
- Create Date October 23, 2024
- Last Updated October 23, 2024
አዲስ አበባ፡- “ለ7 ወራት ገደማ ተይዤ በቆየሁበት ወታደራዊ ካምፕ ሌሎች 60 የሚጠጉ ሰዎች ተይዘው እንደነበር ተመልክቻለሁ”
መደበኛ ባልሆነ ማቆያ ቦታ፣ ያሉበት ሳይገለጽ እንዲቆዩ የተደረጉ እና አስገድዶ መሰወር ሁኔታን ሊያቋቁም በሚችል ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ተጎጂዎች እና የተጎጂዎች ቤተሰቦችን በተመለከተ ተጠያቂነት ሊረጋገጥ እና ፍትሕ ሊሰጣቸው ይገባል።