- Version
- Download 12
- File Size 544.25 KB
- File Count 1
- Create Date July 15, 2024
- Last Updated November 25, 2024
ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015 አተገባበር ጋር የተያያዘ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ - የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት (ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም.)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 3ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል።
ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015 አተገባበር ጋር የተያያዘ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ የሚያተኩረውን ምዕራፍ ያንብቡ።