- Version
- Download 21
- File Size 758.60 KB
- File Count 1
- Create Date July 16, 2024
- Last Updated October 8, 2024
ዓለም አቀፋዊና አህጉራዊ የሰብአዊ መብቶች ግዴታዎች ከመወጣት አንጻር ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ - የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት (ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም.)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 3ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል።
ዓለም አቀፋዊና አህጉራዊ የሰብአዊ መብቶች ግዴታዎች ከመወጣት አንጻር ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ላይ የሚያተኩረውን ምዕራፍ ያንብቡ።