[featured_image]
Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 3
  • File Size 64.00 KB
  • File Count 1
  • Create Date August 14, 2025
  • Last Updated August 14, 2025

ዓለም አቀፋዊና አህጉራዊ የሰብአዊ መብቶች ግዴታዎች ከመወጣት አንጻር ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ - የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት (ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም.)

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል።

ዓለም አቀፋዊና አህጉራዊ የሰብአዊ መብቶች ግዴታዎች ከመወጣት አንጻር ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ላይ የሚያተኩረውን ምዕራፍ ያንብቡ።