Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 6
  • File Size 1.14 MB
  • File Count 1
  • Create Date October 27, 2024
  • Last Updated January 21, 2025

የሲ.ሲ.ፒ.አር. አጠቃላይ አስተያየት ቁጥር 21፣ አንቀጽ 10 (በነጻነት የመንቀሳቀስ መብታቸውን የተነፈጉ ግለሰቦችን በሰብአዊነት ስለመያዝ) በዐርባ አራተኛው የሰብአዊ መብቶች አስጠባቂ ኮሚቴ ጉባኤ የጸደቀ፣ ሚያዝያ 2 ቀን 1984 ዓ.ም.

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎም እና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀጽ 6 (8) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን አጠቃላይ አስተያየት አስተርጉሞ አሳትሟል፡፡