Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 5
  • File Size 1.14 MB
  • File Count 1
  • Create Date October 27, 2024
  • Last Updated January 21, 2025

የሲቪልና ፖለቲካዊ መብቶች ኮሚቴ አጠቃላይ አስተያየት ቁጥር 20፦ አንቀጽ 7 (ከማሰቃየት እና ሌሎች ጭካኔ የተሞላባቸው፣ ኢ-ሰብአዊና አዋራጅ አያያዞችና ቅጣቶች መጠበቅ) መጋቢት 1 ቀን 1984 ዓ.ም. በ44ኛው የሰብአዊ መብቶች ኮሚቴ መደበኛ ጉባኤ ላይ የጸደቀ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎም እና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀጽ 6 (8) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን አጠቃላይ አስተያየት አስተርጉሞ አሳትሟል፡፡