- Version
- Download 30
- File Size 44.00 KB
- File Count 1
- Create Date February 8, 2024
- Last Updated April 9, 2024
የተግባራትና የተገኙ ዐበይት ውጤቶች፡- ጭምቅ ሪፖርት (ከሐምሌ 2014 ዓ.ም. - ሰኔ 2015 ዓ.ም.)
ዚህ ሪፖርት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኢትዮጵያ የበጀት ዓመት አቆጣጠር በ2015 ዓ.ም. ያከናወናቸው ዐበይት ተግባራት እና የተገኙ ውጤቶች ቀርበዋል። በተጨማሪም የኮሚሽኑን የፋይናንስ አጠቃቀም መግለጫ እና በዕቅድ አፈጻጸም ያጋጠሙ ችግሮች ትካትተዋል። ተግባራቱ ኮሚሽኑ በአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅዱ ለይቶ ባስቀመጣቸው ዘጠኝ የትኩረት መስኮች መሠረት የተደራጁ ናቸው፡፡