- Version
- Download 44
- File Size 280.67 KB
- File Count 1
- Create Date October 1, 2023
- Last Updated September 17, 2024
የኢሰመኮ ማብራሪያ:- በቂ የሆነ መኖሪያ የማግኘት መብት
የመሬት ይዞታን ለልማት/ለሕዝብ ጥቅም/ ማስለቀቅ እና የሰብአዊ መብቶች መርሆች
ቅድመ ማስለቀቅ፣ በማስለቀቅ ወቅት እንዲሁም ድኅረ ማስለቀቅ ጊዜ መንግሥት ሊያሟላ የሚገባቸው የሰብአዊ መብቶች መርሆችን ያልተከተለ ሲሆን በኃይል ማፈናቀል እንደተፈጸመ ይቆጠራል፡፡ ይዞታ የማስለቀቅ ተግባር በአጠቃላይ ሰዎችን ቤት አልባ እንዲሆኑ እና ለሌሎች የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተጋላጭ ማድረግ የለበትም፡፡