- Version
- Download 8
- File Size 1.14 MB
- File Count 1
- Create Date October 27, 2024
- Last Updated January 21, 2025
የኢኮኖሚያዊ፣ የማኅበራዊ እና የባህላዊ መብቶች ቃል ኪዳን አጠቃላይ አስተያየት ቁጥር 4 በቂ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት (የቃል ኪዳኑ አንቀጽ 111) እ.ኤ.አ. ታኅሣሥ 13 ቀን 1991 በኢኮኖሚያዊ ማኅበራዊ እና ባህላዊ መብቶች ኮሚቴ ስድስተኛ ጉባኤ ላይ የጸደቀ (በሰነድ E199223 ስር ይገኛል)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎም እና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀጽ 6 (8) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን አጠቃላይ አስተያየት አስተርጉሞ አሳትሟል፡፡