- Version
- Download 4
- File Size 1.14 MB
- File Count 1
- Create Date October 27, 2024
- Last Updated January 21, 2025
የኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባህላዊ መብቶች ኮሚቴ በቂ መኖሪያ የማግኘት መብት (አንቀጽ 111)፡ በኃይል ማፈናቀል 200597 አጠቃላይ አስተያየት ቁጥር 7፡ (አጠቃላይ አስተያየቶች) የቃልኪዳን ስምምነቱ ምህጻረ ቃል፡- 1 ሲኢኤሲአር አጠቃላይ አስተያየት 7 በቂ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት (የቃል ኪዳኑ አንቀጽ 111)፡ በኃይል ማፈናቀል (ዐሥራ ስድስተኛው ጉባኤ፣ እ.አ.አ. 1997)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎም እና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀጽ 6 (8) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ይህን አጠቃላይ አስተያየት አስተርጉሞ አሳትሟል፡፡