- Version
- Download 83
- File Size 578.36 KB
- File Count 1
- Create Date June 6, 2023
- Last Updated August 22, 2023
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የተደራሽነት ሁኔታ ክትትል ሪፖርት
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ያላቸውን የተደራሽነት እና አካታችነት ሁኔታ በተመለከተ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት ተማሪ የሆነው ቢኒያም ኢሳያስ ያቀረበውን አቤቱታ መነሻ በማድረግ ያከናወነውን የሰብአዊ መብቶች ክትትል ባለ 30 ገጽ ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል። ክትትሉ ከነሐሴ 10 እስከ 13 ቀን 2014 ዓ.ም. በጎንደር፣ ሐረማያ፣ ሃዋሳ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም ከነሐሴ 17 እስከ 18 ቀን 2014 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተከናውኗል።
አንኳር ጉዳዮች:- የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የተደራሽነት ሁኔታ ክትትል ሪፖርት