- Version
- Download 35
- File Size 631.71 KB
- File Count 1
- Create Date October 6, 2022
- Last Updated October 6, 2022
ለዐይነ ሥውራን፣ የንባብ የዕይታ ችግር ላለባቸው እና በመደበኛ የንባብ ስልት ለማንበብ አካላዊ ችግር ላለባቸው ሰዎች የቀለም ጽሑፍ ህትመት ሥራዎች ተደራሽነትን ለማመቻቸት የወጣ የማራካሽ ስምምነት የአማርኛ ትርጉም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዐይነ ሥውራን፣ የንባብ የዕይታ ችግር ላለባቸው እና በመደበኛ የንባብ ስልት ለማንበብ አካላዊ ችግር ላለባቸው ሰዎች የቀለም ጽሑፍ ህትመት ሥራዎች ተደራሽነትን ለማመቻቸት የወጣውን የማራካሽ ስምምነት በአዋጅ ቁጥር 1181/2012 በማጽደቁ፤
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸውን ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ሰነዶችን በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመተርጎም እና ለማሰራጨት በአዋጅ ቁጥር 210/1992 አንቀጽ 6 (8) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከኢትዮጵያ ዐይነ ሥውራን ብሔራዊ ማኅበር ጋር በመተባበር ከዩ.ኤስ.ኤይድ ፍትሕ አክቲቪቲስ ኢን ኢትዮጵያ USAID Feteh (Justice) Activity in Ethiopia በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነቱን አስተርጉሞ አሳትሟል፡፡