በፖሊስ ጣቢያዎች በተደረገው ክትትል የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሰጣቸውን ምክረ-ሃሳቦች ተቀብሎ በመፈጸም ረገድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መሻሻሎች መስተዋላቸው አበረታች ነው
ሴቶች፣ አካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን እንዲሁም የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ ከነበራቸው ተሳትፎ፣ ተደራሽነት እና አካታችነት አንጻር የተስተዋሉ ክፍተቶችን መለየት ለቀጠይ ምርጫ መሻሻል መሰረት ነው
እንደማንኛውም ባለመብት ሕፃናት የሕግና የፖሊሲ ቀረፃ፣ የሕዝባዊ ጉዳዮች ምክክር እና ውሳኔ አሰጣጥ ይመለከታቸዋል
የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል ለሚባሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች፣ ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች ነጻ የሕግ ድጋፍ፣ የመጠለያ፣ የጤና፣ የማኅበራዊና የሥነልቦናዊ አገልግሎት በመስጠት የሰብአዊ አገልግሎቱን የተሟላ ለማድረግ ያስችላል
በክልሉ ከሚስተዋሉ ፈታኝ ሁኔታዎች አንፃር የሰብአዊ መብቶች አያያዝን ለማሻሻል የሚደረጉ ጥረቶች አበረታች ቢሆኑም ሴት ተጠርጣሪዎችና ታራሚዎች የሚያዙበት ቦታ አለመለየትና ቅድሚያ አለመስጠት ለተጨማሪ የመብቶች ጥሰት ያጋልጣቸዋል
ወቅታዊና ሰሞነኛ የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች ጋር በተገናኘ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ከሪፖርተር ጋር ሰፊ ቆይታ
Workers have the right to reasonable limitation of working hours, to rest, to leisure, to periodic leaves with pay, to remuneration for public holidays as well as healthy and safe work environment
ሠራተኞች በአግባቡ የተወሰነ የሥራ ሰዓት ዕረፍት፣ የመዝናኛ ጊዜ፣ በየጊዜው ከክፍያ ጋር የሚሰጡ የዕረፍት ቀኖች፣ ደመወዝ የሚከፈልባቸው የሕዝብ በዓላት እንዲሁም ጤናማና አደጋ የማያደረስ የሥራ አካባቢ የማግኘት መብት አላቸው
የፖሊስ አባላት በሥራቸው አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮችን ለመለየት እና ተግባራዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችላቸውን ስትራቴጂ የመንደፍ ክህሎት በተግባር እንዲለማመዱ ስልጠናው ምቹ እድል ፈጥሯል
የኮቪድ ወረርሽኝ፣ ድርቅ፣ ጦርነትና ግጭት በሴቶችና ሕፃናት መሰረታዊ መብቶች ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደራቸው ተጠቁሟል