ይህ አንቀጽ ሁሉንም የግጭቱ ተሳታፊ ወገኖች በውጊያ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ የሌላቸውን ሰዎች እንዲሁም በጠላት ኃይል ቁጥጥር ሥር የሆኑ (በውጊያ ውስጥ መሳተፋቸው የቀረ) ሰዎችን ቢያንስ ያለ ምንም አሉታዊ ልዩነት በሰብአዊነት መያዝን እንዲያከብሩ ያስገድዳል
ኢሰመኮ እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሁሉም ወገኖች ግጭቱን እንዲያቆሙና ውይይታቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረቡ
ለዚህም የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ጨምሮ በሀገር ቤትም ያሉ የሲቪል ማህበራትና የሃይማኖት አባቶችና ሌሎችም የሰላም ንግግር እንዲጀመር ጥረታቸውን ያበረቱ ዘንድ ጠይቋል
ኢሰመኮ እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሁሉም ወገኖች ግጭቱን እንዲያቆሙና ውይይታቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረቡ
ተፋላሚ ኃይላት የተኩስ አቁም አድርገው ለሰላማዊ መፍትኄ ንግግር እንዲጀምሩ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጥሪ አስተላልፏል
ኢሰመኮ እንዳለው በግጭቱ አካባቢዎች ያሉ ሰዎች በጦርነቱ ምክንያት በቅርቡ ካጧቸው ቤተሰቦቻቸው ሐዘን፣ ሰቆቃ እና የንብረት ውድመት ጉዳት ሳይወጡ፤ እንዲሁም መሠረታዊ አገልግሎቶች ሳያገኙ እና ፍትህና መጽናናትን እየጠበቁ ባሉበት ጊዜ ለወራት ከቆየ የተኩስ አቁም በኋላ ግጭት መቀስቀሱ በእጅጉ አሳስቦኛል ብሏል
ተፋላሚ ኃይላት የተኩስ አቁም አድርገው ለሰላማዊ መፍትኄ ንግግር እንዲጀምሩ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጥሪ አስተላልፏል
The Commission reiterates its call for all parties to the conflict to uphold their obligations to preserve the lives, security, physical and moral integrity, and dignity of all civilians affected by armed conflict
በኢትዮጵያ ስምምነቱ ተግባራዊ እንዲሆን የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ የማስፈጸሚያ ሕግ ሊወጣለት ይገባል
ኢሰመኮ ሁለቱ ወገኖች ባስቸኳይ ወደ ውይይት እንዲመጡ ጥሪ አቀረበ