ኮሚቴው በስምምነቱ አባል የሆኑ ሃገራትን በሰብአዊ መብት አያያዝ ያስመዘገቡትን በጎ ውጤት እና ያጋጠሙ ችግሮችን የሚገልጽ እንጂ በፍርድ ቤት ደረጃ አከራክሮ አንዱን ጥፋተኛ ሌላውን ተጠቂ የሚያደርግ አይደለም ሲሉም ኮሚሽነሩ ገልጸዋል
የጤና መብት በተሟላ መልኩ እንዲተገበር የመንግሥት እና የሚመለከታቸው አካላትን ትብብር ይጠይቃል
የኢሰመኮ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መብቶች ሥራ ክፍል ዳይሬክተር ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ከአሻም ቲቪ ጋር ያደረጉት ቆይታ
በሕይወት የመኖር መብት እና በቂ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት:- የኢሰመኮ የሰብአዊ መብቶች ዓመታዊ ፊልም ፌስቲቫል ሦስተኛ ዙር በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ከተሞች ይካሄዳል
በክልል ውድድሮች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስምንት ትምህርት ቤቶች ከግንቦት 12 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም. በሚካሄደው ሀገራዊ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ
ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር ተፈጥሯዊ መብት አለው
Every human being has the inherent right to life
NHRIs have a crucial role to play in supporting human rights integration in AfCFTA and in monitoring its impact on human rights
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ በጎዳና ላይ ኑሯቸው ያደረጉ ህፃናትና የጎዳና ተዳዳሪዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመ እንዳለ አስታወቀ
ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት በዘላቂነት፣ በጥራት እና ተደራሽ በሆነ መልኩ እንዲሰጥ የባለድርሻ አካላት በመናበብ መሥራት የጎላ አስተዋጽዖ አለው