የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአምስት ክልሎች እና በሁለት የከተማ አስተዳድሮች በሚገኙ የመንግሥት እና መንግሥታዊ ባልሆኑ የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት ውስጥ ያሉ ሕፃናት የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የተመለከተ ባለ 45 ገጽ የክትትል ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ኮሚሽኑ በአማራ፣ በሐረሪ፣ በኦሮሚያ፣ በሲዳማ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች በሚገኙ 25 የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋማት ላይ...
The panel, including EHRC's Commissioner for Women, Children, Older Persons, and Disability Rights Rigbe Gebrehawaria Hagos, emphasised the importance of international solidarity and collective action in ensuring equal opportunities for all. Let's work together to advance the cause of women's rights
የዚህ ዓመት ውድድር ምናባዊ ጉዳይ “በሽግግር ፍትሕ ሂደት በሚነሱ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች” ላይ ያተኩራል
ውጤታማ እና ተጨባጭ መፍትሔን ሊያስገኝ የሚችል የሕፃናት ተሳትፎን ማረጋገጥ ለመብቶቻቸው መከበር እና ጥበቃ ከፍተኛ ሚና አለው
በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ሰላምና ደኅንነትን የማስከበር፣ ወንጀል የመከላከልና የመመርመር ሥራ በሕግ አግባብ ብቻ ሊሆን ይገባል ሲል፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ
ሰላምና ደኅንነትን የማስከበር፣ ወንጀል የመከላከልና የመመርመር ሥራ በሕግ አግባብ ብቻ ሊሆን ይገባል
የሴቶች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ለማሻሻል የማኅበራዊ ሚዲያና የኪነጥበብ ይዘት ፈጣሪዎችን ማሳተፍ የጎላ አስተዋጽዖ አለው
የሚወጡ ሕጎች፣ ፖሊሲዎች፣ አተገባበሮች እና አጠቃላይ ውሳኔዎች የሴቶችና የአካል ጉዳተኞችን ሰብአዊ መብቶች ያከበሩ መሆን አለባቸው