የአረጋውያንን ሰብአዊ መብቶች ለመጠበቅ እና ለማስፋፋት በዓለም አቀፍ ደረጃ የአረጋውያን መብቶች ስምምነት አስፈላጊነት
አባል ሀገራት ቅጣትን የሚያስከትሉ ሕጎችን በማውጣት ማንኛውንም ዐይነት የሴት ልጅ ግርዛትን መከልከል አለባቸው
States Parties shall prohibit through legislative measures backed by sanctions, all forms of female genital mutilation (FGM)
EHRC delegation paid a visit to the Commission on Human Rights of the Republic of the Philippines (CHRP)
All persons have a right to be protected against arbitrary displacement
ሁሉም ሰው ከዘፈቀደ መፈናቀል የመጠበቅ መብት አለው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) በሀገር ውስጥ በሴቶችና በሕፃናት የመነገድ ድርጊት የባለግዴታዎች ምላሽ አሰጣጥ ላይ ያተኮረ ባለ 33 ገጽ የክትትል ሪፖርት ዛሬ ይፋ አድርጓል። ይህ የክትትል ሪፖርት በሀገር ውስጥ በሴቶች እና በሕፃናት መነገድን የመከላከል፣ ለተጎጂዎች የሚደረጉ ጥበቃ እና መልሶ ማቋቋምን፣ የአጥፊዎችን ተጠያቂነት ለማረጋገጥ የተወሰዱ እርምጃዎችን እንዲሁም እነዚህን ተግባራት ለመከወን የተዘረጉ የትብብር ማዕቀፎች ከሰብአዊ መብቶች መርሖች...
veryone has the right to education. Education shall be free, at least in the elementary and fundamental stages. Elementary education shall be compulsory
ማንኛውም ሰው የመማር መብት አለው፡፡ ቢያንስ የአንደኛ ደረጃና መሠረታዊ ትምህርት በነጻ ሊሰጥ ይገባል፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ግዴታ ሊሆን ይገባል
ስልጠናዎቹ በሰብአዊ መብቶች እና የሽግግር ፍትሕ እንዲሁም በአካል ጉዳተኞች መብቶች፣ በሴቶች መብቶች፣ በሰብአዊ መብቶች ትምህርት ሥነ-ዘዴ፣ በተጠርጣሪዎች እና በሕግ ታራሚዎች ሰብአዊ መብቶች ላይ ያተኮሩ ናቸው