የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። ዓለም አቀፋዊና አህጉራዊ የሰብአዊ መብቶች ግዴታዎች...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውን 4ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ በኢሰመኮ የትኩረት ዘርፎች (Thematic Areas) የተለዩ ቁልፍ እመርታዎችን፣ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ምክረ ሐሳቦችን እንዲሁም ልዩ ትኩረት የሚሹ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች አካትቷል። የሀገራዊ ምክክር እና የሽግግር ፍትሕ ሂደት...
ይህ ዓመታዊ የክትትል ሪፖርት በ2016 በጀት ዓመት በፖሊስ ጣቢያዎች የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን የሰብአዊ መብቶች አያያዝና ጥበቃ በተመለከተ አበረታች እመርታዎች፣ መንግሥት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ዋና ዋና አሳሳቢ ጉዳዮች፣ ማጠቃለያ እና ዝርዝር ምክረ ሐሳቦችን ይዟል። በክትትሉ የተሸፈኑት በአፋር፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በማእከላዊ ኢትዮጵያ፣ በጋምቤላ፣ በሐረሬ፣ በኦሮሚያ፣በሲዳማ፣በሶማሊ፣ በደቡብ ኢትዮጰያ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በትግራይ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባና በድሬደዋ ከተማ...
ማንኛውም ወጣት ሊደረስበት የሚችለውን ከፍተኛውን የአካል፣ የአእምሮ እና የመንፈሳዊ ጤና ደረጃ የማግኘት መብት አለው
Every young person shall have the right to enjoy the best attainable state of physical, mental and spiritual health
ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ እና ሁሉ አቀፍ መፍትሔ ማፈላለግ የባለድርሻ አካላትን ተግባር ተኮር ቅንጅት ይጠይቃል
ማንኛውም ሰው በሕይወት የመኖር ተፈጥሯዊ መብት አለው። ይህ መብት በሕግ ሊከበር ይገባል፤ ማንኛውም ሰው ያላግባብ ሕይወቱን ሊነፈግ አይገባም
ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአራተኛ በጀት ዓመት በዚህ መልኩ ተጠናቅሮ ይፋ የተደረገው ይህ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ኮሚሽኑ ባደራጃቸው ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች እና የከተማ ጽሕፈት ቤቶች አማካኝነት በተሰበሰበ መረጃ መሠረት ሀገራዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ጠቅለል ባለ መልኩ የሚዳስስ ነው። የሪፖርቱ አንኳር ጉዳዮች Executive...
ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአራተኛ በጀት ዓመት ይፋ የተደረገው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ያካተታቸው አንኳር ጉዳዮች በእንግሊዝኛ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (Click here for the English version) ሙሉ ሪፖርቱ እዚህ ተያይዟል
ለማንኛውም ዓላማ በሰው የመነገድ ተግባር የተከለከለ ነው