Female circumcision and related acts are punishable by Articles 565 and 566 of the FDRE Criminal Code
የሴት ልጅ ግርዛት እና ተያያዥ ድርጊቶች በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የወንጀል ሕግ፣ አንቀጽ 565 እና አንቀጽ 566 መሠረት የሚያስቀጡ ተግባራት ናቸው
The agreement was signed by the Minister of Education, Prof. Birhanu Nega and the Chief Commissioner of EHRC, Daniel Bekele
ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ዋና ኮሚሽነር ዳኤንል በቀለ (ዶ/ር) ፈርመዋል
ስምምነቱ የሰብአዊ መብቶች እሴቶችን ወደ ማኅበረሰቡ ከማስረጽ አኳያ ተደራሽነትን በመጨመር በኢትዮጵያ ዘላቂና ውጤታማ በሆነ መንገድ የሰብአዊ መብቶች ባህልን ለማስፈን ከፍተኛ አስተዋፅዖ አለው
Everyone has the right to assemble and to demonstrate together with others peaceably and unarmed, and to petition
ማንኛውም ሰው ከሌሎች ጋር በመሆን መሣሪያ ሳይዝ በሰላም የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ነፃነትና አቤቱታ የማቅረብ መብት አለው
በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃ እና ድጋፍ ዙሪያ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ የተፈናቃዮችን ዘላቂ መፍትሔ የማመቻቸት ሥራዎች በበቂ የሕግ ማዕቀፍ እንዲደገፍ ከማስቻል ረገድ ፋይዳው የጎላ ነው
ኢሰመኮ እንዳስታወቀዉ በየአካባቢዉ ስለሚፈናቀለዉ ሕዝብ በቂ መረጃ ባለመጠናቀሩ ለችግር ለተጋለጠዉ ተፈናቃይ የሰብዓዊ ድጋፎችን ለማቅረብ እንቅፋት ሆኗል
ኢትዮጵያ ዉስጥ ከሰኔ 2013 እስከ ሰኔ 2014 በነበረዉ አንድ ዓመት የተደረጉ ግጭቶችና ድርቅ 4.5 ሚሊዮን ሕዝብ ከየቀየዉ መፈናቀሉን የሐገሪቱ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ