This publication provides a concise overview of the EHRC’s Strategic Plan 2026–2030. It summarizes the Commission’s vision, priorities, and approach to advancing the protection and promotion of human rights in Ethiopia during the strategic period. Click here for the Amharic abridged version (አማርኛ አጭር ዕትም) Click here for the full version of the Strategic Plan
ይህ ኅትመት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የ2019–2023 ዓ.ም. ስትራቴጂክ ዕቅድን አጠር ባለ መልኩ ያቀርባል። እንዲሁም ኮሚሽኑ በስትራቴጂክ ዘመኑ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶችን ጥበቃንና ማስፋፋትን ለማጠናከር የሰነቀውን ራዕይና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮችና አካሄድ በአጭሩ ያስቀምጣል። አጭር ዕትሙን በእንግሊዝኛ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ (English – Abridged) ሙሉ ስትራቴጂክ ዕቅዱን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ (English)
በቂ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት ምንድነው? በቂ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት በዓለም አቀፍ፣ አህጉራዊ እና ሀገራዊ የሕግ ማዕቀፎች የተሰጠው ጥበቃ ምን ይመስላል? በቂ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብት ዋና ዋና ይዘቶች ምን ምን ናቸው? በቂ መኖሪያ ቤት የማግኘት መብትን አስመልክቶ የመንግሥት ግዴታዎች ምንድን ናቸው?
ፖዶኮኒዮሲስ (podoconiosis) ምንድን ነው? ፖዶኮኒዮሲስ የሚያስከትላቸው የሰብአዊ መብቶች ተጽዕኖዎች ምንድን ናቸው? በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ምን ይመስላል?
What is Podoconiosis? What are the human rights impacts of Podoconiosis? What is the situation in Ethiopia?
EHRC Contribution to the 62th Session of the Human Rights Council June 2026 Interactive Dialogue with the Special Rapporteur on the human rights of migrants
EHRC Submission to the 62nd Session of Human Rights Council 18 June 2026 Interactive Dialogue with Special Rapporteur on the elimination of discrimination against persons with leprosy
አልቢኒዝም ምንድን ነው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች የሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች ምንድን ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸው ሰዎች ለሚያጋጥማቸው የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ጥበቃ የሚያደርጉ የሕግ ማዕቀፎች የትኞቹ ናቸው? አልቢኒዝም ያለባቸውን ሰዎች መብቶች በተሟላ ሁኔታ ለማረጋገጥ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ምንድን ናቸው?
The objective of EHRC’s human rights monitoring during elections is to assess the extent to which human rights are respected throughout the electoral process; to promote timely remedial measures where violations occur; and to document good practices and challenges identified during the process, with a view to strengthening the protection of human rights in future...
EHRC Contribution to the 62th Session of the Human Rights Council June 2026 Interactive Dialogue with the Special Rapporteur on the human rights of internally displaced persons (IDPs)