In his foreword to the 3rd Ethiopia's Annual Human Rights Situation Report, which coincides with the last year of his five-year term, EHRC Chief Commissioner Dr. Daniel Bekele, underlined the urgent need for peaceful dialogue and discussion at national level to end conflicts and find a lasting solution to the widespread human rights violations occurring in the context of conflict
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የሥራ ዘመናቸው ማብቃት ጋር በተገጣጠመው በዚህ በ3ተኛው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ባስተላለፉት መልእክት፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከግጭት ለመውጣትና መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ሰላማዊ ውይይት እና ምክክር ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የሚዳስስ የመጀመሪያውን ዓመታዊ ሪፖርት ነገ አርብ ሐምሌ 1፤ 2014 ይፋ ሊያደርግ ነው