የታራሚዎች እና የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝን ለማሻሻል ባለድርሻ አካላት የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን መተግበር ይጠበቅባቸዋል
የሴት ልጅ ግርዛት በሴቶች እና በሴት ሕፃናት ላይ የሚያስከትለው ተደራራቢ የመብቶች ጥሰት እና ጉዳት አሳሳቢ በመሆኑ የመንግሥትን እና የሌሎች ባለድርሻ አካላትን ትኩረት ይሻል
የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በበኩላቸው ኢሰመኮ በአዋጅ የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነት ለመወጣት ከቁልፍ መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልሆኑ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበርና በመግባባት መሥራት ይጠበቅበታል ሲሉ ገልጸዋል
ኢሰመኮ ለፍትሕ ሥርዓቱ መጎልበት እና ለሰብአዊ መብቶች አያያዝ መሻሻል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል
በሰብአዊ መብቶች ላይ በጋራ መምከር፣ ሐሳቦችን መለዋወጥ እና አጋርነትን ማጠናከር ሰብአዊ መብቶች ባህል የሆኑባት ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ጉልህ ሚና አለው
EHRC will continue to support and empower victims to meaningfully engage in the TJ process and facilitate opportunities for experience sharing and collaboration among victims’ groups
የአረጋውያን መንከባከቢያ ማእከላት የአረጋውያኑን የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን እና መከበርን የማረጋገጥ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል
ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ በቤንች ሸኮ ዞን ሲገቡ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቆጭቶ ገ/ማርያም፣ የዞኑ ምክትል አስተዳደሪና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን መንገሻ፣ የዞኑ መንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ደግፌ ኩድን እና የዞኑ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ወ/ሮ ፍርዳወቅ አለሙአቀባበል አድርገውላቸዋል