ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ የተፈናቀሉ 267 አርሶ አደሮች እና ቤተሰቦቻቸው፣ በአሳሳቢ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ኢሰማኮ አስታወቀ
በክልሉ የእናቶች እና የጨቅላ ህፃናት ሞትም ጨምሯል ሲል ኢሰመኮ ባወጣው ሪፖርት ጠቅሷል
በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ ግድያዎችንና ሌሎች የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን ማቆም፣ ተጠያቂነት ማረጋገጥ፣ ተጎጂዎችን መካስ እና ለዘላቂ መፍትሔ በሁሉም ወገኖች ሰላማዊ ውይይትን በቁርጠኝነት መቀበል ይገባል
ኮሚሽኑ የሁለቱን ዓመታት ግኝቶች ይፋ ያደረገው በክልሉ ቄለም ወለጋ፣ ምሥራቅ ወለጋ፣ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ፣ ጉጂ፣ ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲ፣ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ሰሜን ሸዋ እና ምሥራቅ ሸዋ ዞኖች ላይ አተኩሮ መሆኑን ባወጣው ምግለጫ ጠቅሷል
መሻሻሎች ቢታዩም ከጦርነቱ በኋላም በትግራይ ክልል ያለው ሰብአዊ ሁኔታ የከፋ ሆኖ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
በትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች መደበኛ ፖሊስንና የማረሚያ ቤት ተቋማትን ሲቀላቀሉ ያለ በቂ ሥልጠና በመሆኑ፣ በእስር ላይ ባሉ ዜጎች ላይ አደጋ መደቀኑን፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ሰላምና ደኅንነትን የማስከበር፣ ወንጀል የመከላከልና የመመርመር ሥራ በሕግ አግባብ ብቻ ሊሆን ይገባል ሲል፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ
ዘላቂ መፍትሔ እስኪረጋገጥ ድረስ ተፈናቃዮች በቂ፣ ወቅቱን የጠበቀ እና ተደራሽ የሆነ የሰብአዊ ድጋፍ ሊቀርብላቸው እንዲሁም በቂ መጠለያ ሊመቻችላቸው ይገባል
በትግራይ ክልል በጦርነቱ የተጎዱ ትምህርት ቤቶች እና የጤና ተቋማት ወደ ሥራ እየገቡ ቢኾንም፣ አሁንም ከፍተኛ ድጋፍ እና ትብብር እንደሚያስፈልጋቸው ኮሚሽኑ አመልክቷል
ኮሚሽኑ በክልሉ፣ የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ክትትል ማካሔዱን ገልጾ ዛሬ ማክሰኞ ባወጣው ሪፖርት፣ ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬአቸው የመመለስ ሥራው “በጣም ውሱንና ያልቀጠለ ነው፤” ብሎታል