የፕሬስ ነጻነት ምንድን ነው? የፕሬስ ነጻነት በዓለም አቀፍ፣ አህጉራዊ እና ሀገራዊ የሕግ ማዕቀፎች የተሰጠው ጥበቃ ምን ይመስላል? የፕሬስ ነጻነት ምን ምን መብቶችን ያካትታል?
የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት፣ አንቀጽ 29  የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2021፣ አንቀጽ 86(1)  በመገናኛ ብዙኃን አማካይነት የወንጀል ድርጊት በመፈጸም የተጠረጠረ ማንኛውም ሰው...
Media Proclamation 1238/2021, Article 86(1)  Any person charged with committing an offense through the media by the public prosecutor shall be...
በኢትዮጵያ ሐሳብን በነጻነት የመያዝ እና የመግለጽ መብትን ለመተግበር የሕግ ማዕቀፍ መዘርጋቱ እንደ አወንታዊ እርምጃ የሚጠቀስ ቢሆንም መብቱን ሙሉ በሙሉ ለማረጋገጥ ብዙ መሥራት ይጠበቅብናል
Freedom of the press and other mass media and freedom of artistic creativity is guaranteed
የፕሬስ ነጻነት በተለይም የቅድመ ምርመራ በማናቸውም መልኩ የተከለከለ መሆኑን እና የሕዝብን ጥቅም የሚመለከት መረጃ የማግኘት መብቶችን ያጠቃልላል
ፌዴራልና የክልል የፀጥታ ባለሥልጣናት የተያዙ ሰዎች የሚገኙበትን ቦታ በአፋጣኝ እንዲያሳውቁና ተዓማኒ ክስ የማይቀርብ ከሆነ ደግም በአስቸኳይ እንዲለቀቁ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አሳስቧል
Freedom of the press and other mass media, and freedom of artistic creativity is guaranteed under article 29 of the FDRE Constitution