የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት

Annual Ethiopia Human Rights Situation Report

ከሰኔ 2017 እስከ ሰኔ 2018

የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት

related documents

ተዛማጅ ሰነዶች

ከሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2018 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍነውና ለአምስተኛ በጀት ዓመት በዚህ መልኩ ተጠናቅሮ ይፋ የተደረገው ይህ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዓመታዊ ሪፖርት ኮሚሽኑ ባደራጃቸው ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች እና የከተማ ጽሕፈት ቤቶች አማካኝነት በተሰበሰበ መረጃ መሠረት ሀገራዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታን ጠቅለል ባለ መልኩ የሚዳስስ ነው።

Comprehensive Sections of the Annual Human Rights Situation Report

የሪፖርቱ ምዕራፎች በተናጠል

“በሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ላይ ዘላቂ መሻሻል ለማምጣት የትጥቅ ግጭቶችንና ሌሎች የጥቃትና
የአለመረጋጋት መንስኤዎችን በዘላቂነት መፍታት ያስፈልጋል። ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ፣
በውይይትና ሁሉን በሚያሳትፍ ሂደቶች መፍታት፣ ከባድ ጥሰቶች እንዳይደገሙ ለመከላከልና ዘላቂ
ሰላም ለማስፈን ወሳኝ ነው። በዚህ ረገድ፣ የብሔራዊ ምክክርና የሽግግር ፍትሕ ሂደቶች ጠቃሚ
አጋጣሚዎች ናቸው።”


Previous Annual Human Rights Situation Reports

ያለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርቶች