የሁሉንም የሰው ዘር አባላት በተፈጥሮ የተገኘ ክብር እንዲሁም እኩል እና የማይገፈፉ መብቶች ዕውቅና መስጠት በዓለም ላይ ለነጻነት፣ ፍትሕ እና ሰላም መሠረት ነው
Recognition of the inherent dignity and of the equal and inalienable rights of all members of the human family is the foundation of freedom, justice and peace in the world
ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት ወይም ለሌላ በሕግ የዳኝነት ሥልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት አለው
Everyone has the right to bring a justiciable matter to, and to obtain a decision or judgement by, a court of law or any other competent body with judicial power
ከካቻምና ጀምሮ በግድ የተሰወሩ 44 ሰዎች ቢለቀቁም ዛሬም ደብዛቸው የጠፋ ሰዎች አሉ ተባለ
ኢሰመኮና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል በመካሄድ ላይ ያሉት «የዘፈቀደና የጅምላ» ያሏቸው እስሮች እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል
ወጣቶችን ጨምሮ በትጥቅ ግጭት የተጎዱ እና የተፈናቀሉ ሲቪል ሰዎችን ለመጠበቅ የሚቻላቸውን እርምጃ ሁሉ ይወስዳሉ
Take all feasible measures to protect the civilian population, including youth, who are affected and displaced by armed conflict
ኮሚሽኑ በማእከላዊ ኢትዮጵያ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በጋምቤላ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ባለፉት ሦስት ወራት ተፈጸሙ ያላቸውን ከሕግ ውጭ የሆኑ ግድያዎች፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት እና ዘረፋ ዘርዝሮ አውጥቷል
በልምድ ልውውጥ መድረኩ ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ እምባ ጠባቂ ተቋም እና ከኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የተወጣጡ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል