ዘንድሮ ከመጀመሪያው ዙር በተለየ መልኩ በተለያዩ አምስት ከተሞች በተለያዩ ቋንቋዎች የተሰሩ ፊልሞችን በመተርጓም፣ ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን የተሟላ መረጃ የያዘ እና በየጊዜው ወቅታዊ የሚደረግ የአመዘጋገብ ሂደት ተግባራዊ ሊደረግ ይገባል
ማንኛውም ሰው ስብዕናው ወይም ነፃነቱ አደጋ ላይ ወደሚወድቅበት ሀገር እንዲመለስ ወይም በዚያው እንዲቆይ የሚያስገድደው ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ አይከለከልም ወይም ከኢትዮጵያ ለቆ እንዲወጣ ወይም ወደመጣበት እንዲመለስ አይደረግም
በ5 ከተሞች በሚካሄደው 2ኛው ዙር የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
በኢሰመኮ የተዘጋጀ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል
ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀንን ለማሰብ እና የሰብአዊ መብቶች ግንዛቤ ለማዳበር ሰፊ ተደራሽነት ያለውን የፊልም ጥበብን በመጠቀም በሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥኑ ፊልሞች ለእይታ እና ለውይይት ይቀርባሉ
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በግጭቶች እና በጥቃቶች እየደረሱ ያሉ ግድያዎች፣ የአካል ጉዳቶች እና መፈናቀሎች እጅግ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደሆኑ በርካታ አመላካቾች እንዳሉ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ
The festival takes place in Adama, Addis Ababa, Bahir Dar, Hawassa & Jigjiga
በኢትዮጵያ በህይወት የመኖር መብት በከፋ አደጋ ውስጥ መውደቁንም ተቋሙ ገልጿል
በአዳማ፣ አ.አ.፣ ባሕር ዳር፣ ሃዋሳ ወይም ጅግጅጋ ይጠብቁን