የፖሊሲ፣ የሕግና የአሠራር ማሻሻያ እርምጃዎችን ተግባራዊ በማድረግ በኢሰመኮ የዘርፍ ሪፖርቶች የተመላከቱ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮችን እልባት መስጠት ይገባል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ያዘጋጀው ይህ 3ኛው የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ የዘርፍ ሪፖርት ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም. ድረስ ያለውን ጊዜ ይሸፍናል። ኢሰመኮ ሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም. 4ኛውን የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ይህ የዘርፍ ሪፖርት በተለይም የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን ሰብአዊ...
የአካል ጉዳተኞች የሥራ መብት እንዲከበር ጠንካራ የሕግ ማዕቀፍ ያስፈልጋል
Qaama miidhamtootaaf Mirgi hojjachuu akka kabajamu bu’uurri seeraa cimaan barbaachisaa dha
Waxaa loo baahan yahay qaab-dhismeed sharci oo adag si loo xaqiijiyo in la dhowro xuquuqda shaqada ee Dadka baahiyaha gaarka ah qaba
መሰል ስራሕ ጉዱኣት ኣካል ንክኽበር ጥንኩር ናይ ሕጊ ማዕቀፍ የድሊ
A strong legal framework is essential to ensure the right to work of persons with disabilities
አባል ሀገራት ለአካል ጉዳተኞች የፖለቲካ መብቶችን እና በእነዚህ መብቶች ከሌሎች ጋር በእኩልነት የመጠቀም ዕድልን ያረጋግጣሉ። እንዲሁም የመምረጥና የመመረጥ መብትና ዕድልን ጨምሮ አካል ጉዳተኞች በቀጥታ ወይም በነጻነት በተመረጡ ተወካዮች አማካኝነት በፖለቲካና በሕዝባዊ ሕይወት ውስጥ ከሌሎች ጋር በእኩልነት ውጤታማ እና የተሟላ ተሳትፎ ማድረግ መቻላቸውን ያረጋግጣሉ
States Parties shall guarantee to persons with disabilities political rights and the opportunity to enjoy them on an equal basis with others, and shall undertake to ensure that persons with disabilities can effectively and fully participate in political and public life on an equal basis with others
መድረኩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን መርኃ ግብሮች እና አሠራሮች አካታችነት ለመገምገም ዕድል ፈጥሯል