ዓለም አቀፍና አሕጉራዊ የሰብአዊ መብቶች ስምምነቶችን ከመፈረምና ማጽደቅ አንጻር ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ
Ethiopia’s Ratification Status of International, and Regional Human Rights Treaties

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ውሳኔ ቁጥር 217 A (III) የፀደቀ




