ሁሉ አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ፣ አንቀጽ 8
- ማንኛውም ሰው በሕገ መንግሥት ወይም በሌላ ሕግ የተሰጡትን መሠረታዊ መብቶች በመጣስ ለሚፈጸሙበት ድርጊቶች ሥልጣን ባላቸው የሀገር ውስጥ ፍርድ ቤቶች አማካኝነት ውጤታማ መፍትሔ የማግኘት መብት አለው፡፡
ማንኛውም ሰው በሕገ መንግሥት ወይም በሌላ ሕግ የተሰጡትን መሠረታዊ መብቶች በመጣስ ለሚፈጸሙበት ድርጊቶች ሥልጣን ባላቸው የሀገር ውስጥ ፍርድ ቤቶች አማካኝነት ውጤታማ መፍትሔ የማግኘት መብት አለው
ሁሉ አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ፣ አንቀጽ 8