የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት፣ አንቀጽ 43 (2) እና (4)
- ዜጎች በብሔራዊ ልማት የመሳተፍ በተለይም አባል የሆኑበትን ማኅበረሰብ የሚመለከቱ ፖሊሲዎችና ፕሮጀክቶች ላይ ሐሳባቸውን እንዲሰጡ የመጠየቅ መብት አላቸው።
- የልማት እንቅስቃሴ ዋና ዓላማ የዜጎችን እድገትና መሠረታዊ ፍላጎቶች ማሟላት ይሆናል።
የአፍሪካ የሰዎች እና የሕዝቦች መብቶች ቻርተር፣ አንቀጽ 22 (2)
- ሀገራት በተናጠልም ሆነ በጋራ የልማት መብትን ተግባራዊነት የማረጋገጥ ግዴታ አለባቸው።