ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ዘላቂ እና ሁሉ አቀፍ መፍትሔ ማፈላለግ የባለድርሻ አካላትን ተግባር ተኮር ቅንጅት ይጠይቃል
የንግድ ተቋማት ለሰብአዊ መብቶች መከበር ከፍተኛ ሚና አላቸው
በክትትሉ የተለዩ አሳሳቢና መሻሻል ያለባቸው ጉዳዮችን ለማረም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እና በኃላፊነት ሊሠሩ ይገባል
በክልሉ በፖሊስ ጣቢያዎችና ማረሚያ ቤቶች ያለውን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ ለማሻሻል የባለድርሻ አካላት ቅንጅት ወሳኝ ነው
የታራሚዎች እና የተጠርጣሪዎች ሰብአዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታን ለማሻሻል የተሰጡ ምክረ ሐሳቦችን መተግበር ያስፈልጋል
በሰብአዊ መብቶች ላይ በጋራ መምከር እና አጋርነትን ማጠናከር ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበር እና ጥበቃ ጉልህ ሚና አለው
በድኅረ-ግጭት፣ በተፈጥሮ አደጋ ዐውድ እንዲሁም በሌላ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥም ቢሆን የሕፃናት ትምህርት የማግኘት መብት እንዳይገደብ የመንግሥት እና የሌሎች ባለድርሻ አካላትን የተቀናጀ ሥራና ትኩረት ይሻል
አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚገጥሟቸውን ተደራራቢ ተግዳሮቶች በመቅረፍ የትምህርት መብታቸውን ማረጋገጥ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ይጠይቃል
በሕግ ጥበቃ ሥር ያሉ ሰዎችን ሰብአዊ መብቶች በተሟላ ሁኔታ ለማስከበር የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሠራር እና አጋርነት ወሳኝ ነው
ጉዳትን መሠረት ያደረገ ተመጣጣኝ ማመቻቸት በማቅረብ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት ሠራተኞችን ሰብአዊ መብቶች ማረጋገጥ ይገባል