የመንግሥት የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር አካላት በሙሉ በበቂ ምክንያት በወንጀል የተጠረጠረን ሰው በተለይም በቅድመ ምርመራ ወቅት የዋስትና መብት አጠባበቅ ሥርዓትን ባከበረ መንገድ ምርመራ ከማድረግ ውጪ ተገቢ ያልሆነ እስርን ማስወገድ አለባቸው
ዳኞቹ ይህ መግለጫ እስከተሰጠበት ወቅት ድረስ በእስር ላይ ናቸው
መንግሥት የሲቪል ሰዎችን ደኅንነት የማስጠበቅ ግዴታውን በአግባቡ መወጣት ይኖርበታል
በሰመራ ጣቢያዎች ተይዘው የነበሩ ሰዎች በኢሰመኮ ምክረ ሃሳቦች መሰረት እንዲለቀቁና በፍላጎታቸው መሰረት ወደመጡባቸው አካባቢዎች እንዲመለሱ መደረጉ ኢሰመኮ በበጎ የሚመለከተው ነው
“As a Member State and host country to the African Union, Ethiopia is bound by these principles and the objective of promoting and protecting human rights”
The Commission reiterates its call for all parties to the conflict to uphold their obligations to preserve the lives, security, physical and moral integrity, and dignity of all civilians affected by armed conflict
ኢሰመኮ በካምፖቹ የነበሩ ሰዎች ወደ ቀዬአቸው መመለስ መጀመር እና የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦቱን በበጎ የሚቀበለው ነው
ኢሰመኮ በክልሉ የተፈጠሩ አለመግባባቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ከሁሉም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የክልል እና የፌዴራል መንግሥት አካላት ጋር የሚያደርገውን ምክክር እና ክትትል ይቀጥላል
The continued insecurity in the area and what appears to be the ethnically targeted killing of residents must be put to a stop immediately
በሲቪል ሰዎች ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንዳይፈጸም አስፈላጊ የሆኑ የመከላከል እርምጃዎችን እንዲወስድ፣ በማንኛውም ሁኔታ ሲቪል ሰዎች የጥቃት ዒላማ እንዳይደረጉ ተገቢ የሆነ ጥንቃቄና ጥበቃ እንዲያደርግ፣ እንዲሁም ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያፈላልግ