States must ensure, to the maximum extent possible, the survival and development of the child
Ethiopia was one of the four African countries who attended the United Nations Conference on International Organization in San Francisco
ኢትዮጵያ በሳን ፍራንሲስኮ በተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት የዓለም አቀፍ ድርጅት ጉባኤ ላይ ከተሳተፉት አራት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ነበረች
በጦርነት ግጭት ጊዜ ስደተኞችን ማጥቃት፣ ማፈናቀል፣ እንዲሰወሩ ማድረግ ወይም በአግባቡ አለመያዝ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸም የጦርነት ወንጀል ነው
Attacking, displacing, causing to disappear or mistreating refugees during an armed conflict is a war crime
Everyone is entitled in full equality to a fair and public hearing by an independent and impartial tribunal
ማንም ሰው በመብቶቹና ግዴታዎቹ፤ እንዲሁም በተከሰሰበት ማንኛውም ወንጀል ውሳኔ ለማግኘት ሙሉ የእኩልነት መብቱ ተጠብቆ ነጻ በሆነና አድልዎ በሌለበት ፍርድ ቤት ሚዛናዊና ይፋ የሆነ ፍርድ የማግኘት መብት አለው
Everyone has the right to life, liberty, and security
ማንኛውም ሰው ሰብአዊ በመሆኑ የማይደፈርና የማይገሰስ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደኅንነትና የነጻነት መብት አለው
መረጃ የማግኘት መብት ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት አካል ነው