Download
Download is available until [expire_date]
  • Version
  • Download 24
  • File Size 461.29 KB
  • File Count 1
  • Create Date November 6, 2024
  • Last Updated November 6, 2024

አንኳር ጉዳዮች:- የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ዓመታዊ ሪፖርት (ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም.)

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰኔ ወር 2015 ዓ.ም. እስከ ሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ያለውን ጊዜ የሚሸፍን 2ኛው የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን ሰብአዊ መብቶች ሁኔታ የተመለከተ ባለ 35 ገጽ የዘርፍ ሪፖርት ይፋ አድርጓል፡፡ ይህ የዘርፍ ሪፖርት ኢሰመኮ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ካደረገው የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት በተጨማሪ የአካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን የሰብአዊ መብቶች አያያዝን በተመለከተ የተስተዋሉ መልካም እመርታዎች፣ አሳሳቢ ሁኔታዎች እና ምክረ ሐሳቦችን በዝርዝር አካቷል።

⬇️ ሙሉ ሪፖርቱ እዚህ ተያይዟል