The visit strengthens our partnership and reaffirms our shared commitment to promoting and protecting human rights
የሴት ልጅ ግርዛትን ለማስቆም ከግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎች ጎን ለጎን ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ በቂ ጥረት ሊደረግ ይገባል
መልካም እመርታዎች እንዲጠናከሩ እና አሳሳቢ የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች መፍትሔ እንዲያገኙ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ሥራ ወሳኝ ነው
ኢሰመኮ ነጻነቱንና ገለልተኝነቱን ጠብቆ ከትብብር መድረኩ አባላት ጋር በአጋርነት መሥራቱን ይቀጥላል
ጋዜጠኞች በቂ የሕግ ጥበቃ (ከለላ) የሚያገኙበት ነጻ የመገናኛ ብዙኃን ከባቢ መፈጠሩን ለማረጋገጥ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል
ኢሰመኮ በሕግ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሚያከናውነው የምርጫ ወቅት የሰብአዊ መብቶች ክትትል ዝግጁነቱን ገልጿል
The Workshop laid a solid foundation for the preparation of a comprehensive report on ICERD
ቀለል ያሉ የቴክኒክ መስፈርቶች እንዲሁም አበረታች ሽልማቶች በተዘጋጀለት በዚህ ውድድር ማንኛውም ፍላጎቱ ያለው ሰው ወይም ተቋም ለመሳተፍ ይችላል
በክልሉ የሚገኙ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን ጥበቃ እና የሚቀርቡ አገልግሎቶችን ተደራሽነት ለማሻሻል ተጨባጭ እርምጃዎች መውሰድ ይገባል
ነጻ የመገናኛ ብዙኃን እንቅስቃሴ ለሰብአዊ መብቶች መከበርና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ነው