አርብ ነሐሴ 13 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በሚገኙት አጋቲና እና ሰመራ ካምፖች የነበሩ ሰዎች ወደ ቀዬአቸው መመለስ መጀመር እና የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦቱን በበጎ እንደሚቀበለው ገልጸዋል
የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን ለማስፈጸም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ትብብር አስፈላጊ ነው
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ከዚህ ቀደም ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ “የመንግሥት ጫና የለብንም። ከመጣም አንቀበልም” ሲሉ መልሰው ነበር
ማንኛውም ሰው አስገድዶ ከመሰወር ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል
የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል ለሚባሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች፣ ታራሚዎች እና ተጠርጣሪዎች ነፃ የሕግ ድጋፍ፤ የመጠለያ፣ የጤና፣ የማኅበራዊና የሥነልቦናዊ አገልግሎት በመስጠት የሰብአዊ አገልግሎቱን የተሟላ ለማድረግ ያስችላል
በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች ኮሚሽነር አብዲ ስለ ሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች፣ መንስኤዎችና ስለ መንግሥት ኃላፊነትና ተያያዥ ጉዳዮች ከአዲስ ማለዳው መርሻ ጥሩነህ ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን 9 ሺህ እንደሚሆኑ የገመታቸው፤ የአፋር ክልል ደግሞ 7 ሺህ 800 ናቸው የሚላቸው የትግራይ ተወላጆች መመለስ የጀመሩት በዚህ ሣምንት ነው
ኢሰመኮ በካምፖቹ የነበሩ ሰዎች ወደ ቀዬአቸው መመለስ መጀመር እና የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦቱን በበጎ የሚቀበለው ነው
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ወጣቶች ቻርተርን በአዋጅ ቁጥር 817/2006 አጽድቃለች
ኢሰመኮ ሰኔ ወር ላይ ባወጣው መግለጫ በሁለቱ ካምፖች የሚገኙት ነዋሪዎች የትግራይ ክልል አዋሳኝ ከሆኑ ከአባአላ፣ ከኮነባና ከበረሃሌ የተሰኙ ሦስት የአፋር ክልል ወረዳዎች የመጡ መሆናቸውን አስታውቆ ነበር